ሀኪምሽ
ይህ መተግበሪያ በቅድመ ወሊድ፣ በእርግዝና፣ ከወሊድ በኋላ እንዲሁም ህጻን ልጅዎን በሚመለከት የሚኖሩዎትን ጥያቄዎች ይመልሳል። ጥያቄዎትን የሚመልሰው የሰውሰራሽ አስተውህሎት ስለሆነ ለሚጠይቁት ጥያቄ ምድብ ቢመርጡ የተሻለ መረጃ ያገኛሉ። ምድብ ባይመርጡም ጥያቄዎ ይስተናገዳል ነገር ግን የመልሱ ትክክለኛነት ሊቀንስ ይችላል።
ይጀምሩ